የአዲሱ ፕሬዚዳንት የሥልጣን ዘመን ከፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በኋላ በፈረንጆቹ ጥር 20 ቀን 12 ሰዓት ላይ እንደሚጀምር የአሜሪካ ሕገ መንግስት ይደነግጋል። በፈረንጆቹ ከ1901 ጀምሮ የበዓለ ሲመት ሥነ ሥርዓቶች ላይ የጋራ ኮንግረስ ኮሚቴ የእያንዳንዱን ሥነ ሥርዓት እቅድ ይቆጣጠራል፤ ይመራል። ...
ከ30 አመት በላይ ብቻቸውን የኖሩት ጣሊያናዊ ወደ ከተማ ህይወት በተመለሱ በሶስት አመት ውስጥ ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ። ማውሮ ማራንዲ የተባሉት አዛውንት በፈረንጆቹ 1989 ነበር በደቡባዊ ሳርዲና ...
በሀይማኖታዊ በዓለት በሚፈጠር መጨናነቅ ተደጋጋሚ አደጋዎችን በምታስተናግደው ህንድ መሰል አደጋዎች እንዳይከሰቱ የከተማዋ ፖሊሶች ሰፊ ዝግጅቶችን ያደረጉ ሲሆን ከዚህ ባለፈም 50 ሺህ ፖሊሶች እና በጎ ...
ሬድኖት በቻይና፣ ታይዋን እና በሌሎች ማንደሪን ቋንቋ የሚናገሩ ሰዎች በሚበዙባቸው ሀገራት የቲክቶክ ተቀናቃኝ ነው። ራሳቸውን የ"ቲክቶክ ስደተኛ" ብለው የሚጠሩ አሜሪካውያንም ቲክቶክ ከመዘጋቱ በፊት ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ጉባዔ ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው እንዲሾሙ የቀረበለትን ...
የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን “ለስምምነት ተቃርበናል፤ በዚህ ሳምንት ስምምነቱ መቋጫ ያገኛል” ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል፡፡ አክለውም ባለፈው ሰኔ ወር በተሰናባቹ የአሜሪካ ...
ብሉምበርግ ለጉዳዩ ቅርበት አላቸው ያላቸውን ምንጮቹን ጠቅሶ እንዳስነበበው የኤለን መስኩ ኤክስ የቲክቶክን የአሜሪካ ድርሻ ገዝቶ እንዲቆጣጠር እንደ አንድ አማራጭ ቀርቧል። ይሁን እንጂ ኤክስ ስለጉዳዩ ...
ማክሰኞ ማለዳ ላይ በተፈጸመው ጥቃት በማዕከላዊ እስራኤል 11 ሰዎች ሲጎዱ የአደጋ ጊዜ ማስጠንቀቂያ ሳይረኖች ዜጎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ድምጽ ሲያሰሙ ተሰምተዋል፡፡ ጉዳት ደርሶባቸዋል የተባሉ ሰዎችም ...
አሜሪካ፣ ደቡብ ኮሪያ እና ዩክሬን ከ10 ሺህ በላይ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች በሩሲያ ተሰማርተው በዩክሬኑ ጦርነት እየተሳተፉ እንደሚገኙ ያምናሉ። ሞስኮም ሆነች ፒዮንግያንግ ግን እስካሁን ማረጋገጫ ...
ትራምፕ ግሪንላንድ የአሜሪካ ግዛት አካል ሆኖ እንድትጠቃለል እንደሚፈልጉ መግለጻቸው እና ይህን ለማሳካት ወታደራዊ ወይም ኢኮኖሚያዊ አማራጮችን ከመጠቀም ወደ ኋሃ እንደማይሉ አመላክተዋል። ከሁለት ...