资讯

በኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት በ71 ልጃገረዶች፣ 29 ሴቶች እና 2 ወንዶች ልጆች ላይ ከግጭት ጋር የተያያዘ ወሲባዊ ጥቃት መፈጸማቸውን የተባበሩት መንግሥታት እንዳረጋገጠ የዋና ጸሀፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሪፖርት አሳየ ...
በርካታ ኤርትራውያን አትክልቶችን በሚያጓጉዝ የማቀዝቀዣ ከባድ ተሽከርካሪ ውስጥ በአደገኛ ሁኔታ ተደብቀው ሲጓዙ መገኘታቸው ተገለጸ። አንድ ሕጻንን ጨምሮ ብዛታቸው 15 መሆኑ የተነገረው ኤርትራውያኑ ከፈረንሳይ ...
በፎቶው ላይ ተቀጣጣይ ፈሳሽ የተረጨባት አንዲት እርቃኗን የሆነች ታዳጊ ከሌሎች ሕፃናት ጋር በስቃይ እና በአስፈሪ ሁኔታ ስትሮጥ ትታያለች። ፎቶግራፉ 'ዘ ቴረር ኦፍ ዋር' ወይም 'ናፓልም ገርል' የሚል አርዕስት ...