资讯

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጀኔራል ታደሠ ወረደ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ በቅርቡ በደቡባዊ ትግራይ ዞን የፈጠረው አዲስ መዋቅር የትግራይ ወረዳዎችን በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ...
© 2025 Mereja.com. All rights reserved Mereja.com created with PHP Melody - Video CMS.
በትግል ውስጥ የአስተሳሰብ ልዩነት ይኖራል። የሀሳብ ልዩነት የነበረና የሚቀጥል ነው። የሀሳብ ልዩነቶችና ፍጭቶችን መስመር ማስያዝም ልክነት ነው። ሀሳብ ቢቻል በቅቡልነቱ ባይቻል ደግሞ በእጅ ብልጫ ድምር ውጤት ...
የቀድሞው አባ መላኩ የአሁኑ “አቡነ ፋኑኤል” ጵጵስናቸውን በገንዘብ የሸመቱ፣ ጵጵስናን ያረከሱ፣ ያቀለሉና ለግል ኪሳቸው ማደለቢያ ያደረጉ መሆናቸው ይታወቃል። “አቡነ ፋኑኤል” ስጋ እንደሸተተው ጉንዳን ...
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ፣ በቀጣዩ የትምህርት ዘመን በሁሉም ትምህርት ቤቶች ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ የግዕዝ ቋንቋ እንደ አንድ ትምህርት እንዲሰጥ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል። ቢሮው በቂ የግእዝ መምህራን ...
ጤና ሚንስቴር፣ ከመስከረም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ አዲስ የጤና ባለሙያዎች የጥቅማ ጥቅም መምሪያ አውጥቷል። መመሪያው፣ በክልሎችና ፌደራል ደረጃ የጤና ባለሙያዎች የጤና መድኅን ሽፋን መጠቀሚያ ቁጥር ...
ጤና ሚንስቴር፣ የውጭ ዜጎች በመንግሥት የጤና ተቋማት ለእያንዳንዱ አገልግሎት የወጣውን ተመን እጥፍ እንዲከፍሉ የሚያስገድድ መመሪያ ማውጣቱን ሪፖርተር ዘግቧል። መመሪያው፣ የዩኒቨርስቲ ሆስፒታሎች ...
በትግራይ ደብባዊ ዞን ራያ ዓዘቦ ወረዳ መኾኒ ከተማ በታጣቂዎች መካከል በተከፈተ ቶክስ 8 ስቪሎች መቁሰላቸው ተከትሎ ቁጣ የተቀላቀለበት ስልፍ ዛሬ ተካሂደዋል። ሰሞነኛውን ሁኔታ በተመለከተ የቀድሞ የጊዚያዊ ...
በወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ በዛሬው ዕለት ቀኑን ሙሉ ከመጠን በላይ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በተከሰተው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሶስት ሰዎች ሕይወት አልፏል። በአደጋው ሰለባ የሆኑ ሰዎች ...
መንግሥት ማሻሻያውን እንዲተው የልማት አጋሮች ግፊት እንዲያደርጉ፣ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ፣ የመደራጀትና የመሰብሰብ መብት እንዲከበርና በመብት ተሟጋቾች፣ በጋዜጠኞችና በማኅበረሰብ አንቂዎች ላይ ...
የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ጥያቄና የሥራ ማቆም አድማ አስተባባሪ ቡድን፣ የጤና ባለሙያዎች ጥያቄ ከደመወዝ ጋር ብቻ የተያያዘ እንዳልኾነ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት አስታውቋል። የጤና ...