የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን “ለስምምነት ተቃርበናል፤ በዚህ ሳምንት ስምምነቱ መቋጫ ያገኛል” ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል፡፡ አክለውም ባለፈው ሰኔ ወር በተሰናባቹ የአሜሪካ ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ጉባዔ ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው እንዲሾሙ የቀረበለትን ...
ማክሰኞ ማለዳ ላይ በተፈጸመው ጥቃት በማዕከላዊ እስራኤል 11 ሰዎች ሲጎዱ የአደጋ ጊዜ ማስጠንቀቂያ ሳይረኖች ዜጎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ድምጽ ሲያሰሙ ተሰምተዋል፡፡ ጉዳት ደርሶባቸዋል የተባሉ ሰዎችም ...
ብሉምበርግ ለጉዳዩ ቅርበት አላቸው ያላቸውን ምንጮቹን ጠቅሶ እንዳስነበበው የኤለን መስኩ ኤክስ የቲክቶክን የአሜሪካ ድርሻ ገዝቶ እንዲቆጣጠር እንደ አንድ አማራጭ ቀርቧል። ይሁን እንጂ ኤክስ ስለጉዳዩ ...
ትራምፕ ግሪንላንድ የአሜሪካ ግዛት አካል ሆኖ እንድትጠቃለል እንደሚፈልጉ መግለጻቸው እና ይህን ለማሳካት ወታደራዊ ወይም ኢኮኖሚያዊ አማራጮችን ከመጠቀም ወደ ኋሃ እንደማይሉ አመላክተዋል። ከሁለት ...
አሜሪካ፣ ደቡብ ኮሪያ እና ዩክሬን ከ10 ሺህ በላይ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች በሩሲያ ተሰማርተው በዩክሬኑ ጦርነት እየተሳተፉ እንደሚገኙ ያምናሉ። ሞስኮም ሆነች ፒዮንግያንግ ግን እስካሁን ማረጋገጫ ...
በ2025 ጦሯን ለማጠናከር 74.7 ቢሊየን ዶላር የያዘችው ሳኡዲ አረቢያ ደግሞ ብሪታንያ፣ ጃፓን እና አውስትራሊያን ታስከትላለች ነው ያለው ድረገጹ። ፈረንሳይና ዩክሬን ደግሞ 9ኛ እና 10ኛ ደረጃን ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን በቀጣይ ቀናት ወይም ሳምንታት ውስጥ የሰልክ ንግግር ያደጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ከፍተኛ የትራምፕ አማካሪ ተናግረዋል። ...
የፕሬዝደንት ባይደን እና ትራምፕ መልእክተኞች የተገኙበት ንግግር ውጤታማ ሆኖ ከተጠናቀቀ በኋላ አደራዳሪዎች ለእስራኤል እና ለሀማስ የመጨረሻውን ረቂቅ የስምምነት ሰነድ በዛሬው እለት መስጠታቸውን ...
የአሳድ መወገድን ተከትሎ በሶሪያ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦች እንዲነሱ እና አለም አቀፍ እርዳታዎች ያለገደብ እንዲደረጉ ስትጠይቅ የነበረችው ሳኡዲ አረብያ፤ በትላንትናው ዕለት ከመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ...
ባለስልጣናት በእሳቱ እና በመርዛማው ጭስ ምክንያት 10 ሚሊዮን ገደማ የሚሆነው የሎስ አንጀለስ ካውንቲ ህዝብ ለቆ እንዲወጣ ሊታዘዝ ይችላሉ ሲሉ አስጠንቅቀዋል የእሳት አደጋ ሰራተኞች አደገኛው ንፋሱ ...
የቻይናው ጄ-36 የጦር አውሮፕላን ግን ሰሶት ሞተሮች የተገጠሙለት ሲሆን ከዚህ በፊት ለሚዛን መጠበቅ በሚል ከኋላ በኩል ጭራ መሳይ አካል ያላቸው ሲሆን የቻይናው ግን ከጎን እና ጎን በስተቀር ከኋላ ...