资讯

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
The code has been copied to your clipboard.
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች ...
ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጥፋትን ያስከተለውን የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የድንበር ጦርነት ለማስቆም በሁለቱ ሀገራት መካከል የእርቅ ስምምነት ከተፈረመ ዛሬ 23 ዓመት አስቆጠረ። እለቱን አስመልክቶ የዩናይትድ ...
በአማራ ክልል በተለያየ ጊዜ ታስረው የነበሩ 13 ዳኞች ከእስር መለቀቃቸውን የክልሉ የዳኞች ማኅበር አስታወቀ። ዳኞቹ የተለቀቁት በተለያየ ጊዜ መኾኑን የተናገሩት፣ የማኅበሩ ተወካይ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ አሳሳ ...
የኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ፣ በሰብአዊነት ላይ የሚፈጸሙትን ጨምሮ አንዳንድ ዓለም አቀፍ ወንጀሎችን ያላካተተ፣ በሌሎቹ ላይ ደግሞ ግልጽነት እንደሚጎድለው፣ “የሕግ ባለሞያዎች ለሰብአዊ መብቶች” የተባለ የሲቪል ...
በጣልያን ወረራ ወቅት ለሰባት ወራት ለኢትዮጵያ መንግሥት መቀመጫ ሆና ያገለገለችውና በሃያኛው መቶ ክፍለ ዘመን መባቻ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የንግድ መዳረሻ የነበረችው ጎሬ ከተማ፣ አሁን ላይ ብዙ ታሪኮችን ...