News

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - - የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን ...
የዶናልድ ትረምፕ በድጋሚ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ኾነው መመረጣቸው እንዳስገረማቸው በርካታ የውጭ ሀገር ምሁራን ተናገሩ። "የአሜሪካ መራጮችንና ትልቅ ቦታ የሚሰጧቸውን ጉዳዮች በውል አልተረዳንም ነበር" የሚል ስሜት እንዲሰማቸው ማድረጉንም ...
ማህበራዊ ሚድያ ከመረጃ ልውውጥ አንስቶ የህብረተሰቡን ህይወት መለወጥ የቻሉ መልካም ምግባሮች የሚካሄዱበትን ያክል፣ የማህበረሰብ እሴቶች እና ሥነ-ምግባሮች ላይም ፈተና መደቀኑን በርካታ ጥናቶች ያመለክታሉ። የማህበራዊ ሚዲያ ይዘት ፈጣሪዎች ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
በኢትዮጵያ ልዩ ልዩ አካባቢዎች በአንድ ቀን በደረሱ የትራፊክ አደጋዎች፣ የ24 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋዎቹ የደረሱት፥ በደቡብ ኢትዮጵያ ወላይታ ዞን፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምሥራቅ ጉራጌ ዞንና በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ ነው ...
የፌዴራል መንግሥቱ፣ “ኦነግ ሸኔ” እያለ ከሚጠራው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ጋራ፣ ሁለተኛ ዙር ድርድር እያካሔደ እንደኾነ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም፣ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል፡፡ ይህ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት፣ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ አዲስ አበባ ለሚገኙ ...
ድምጻዊት የማርያም ቸርነት በምድረክ ስሟ ‘የማ’ በድምጽ፣ የያሬድ ሙዚቃ ትምሕርት ቤት መምሕሩ እዮኤል መንግሥቱ ደግሞ በዝግጅት እና በቅንብር ያዋሃዱት የ ‘ደጋ ሰው’ የሙዚቃ አልበም፣የተለያዩ የሙዚቃ ባሕሎችን ያዛመደ አዲስ ሥራ ነው። ኤደን ...